• ቦሌ፣ አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

  • ይደውሉ +251-11-662-90-15/662-31-30

  • ይላኩልን chemindcorpo@cic.gov.et

07 ህዳር

የ2018 በጀት የ1ኛ ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ

የኮርፖሬሽኑ ማኔጅመንት የ2018 በጀት የ1ኛ ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ግምገማ አካሄደ።

የኮርፖሬሽኑ በ2018 በጀት ዓመት የ1ኛ ሩብ ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም በኮርፖሬሽኑ ሥር የሚገኙት ተ/ተቋማት እና የዋና መ/ቤት የሥራ ሃላፊዎች በተገኙበት ጥቅምት 06 ቀን 2018 ዓ.ም የተገመገመ ሲሆን የሩብ ዓመቱ አፈጻጸም ከፍተኛ መሆኑን ተመላክቷል፡፡ ይኸውም ኮርፖሬሽኑ በሩብ ዓመቱ ውስጥ በገቢ 1.73 ቢሊዮን ብር አቅዶ 1.49 ቢሊዮን ብር (የዕቅዱን 86%) ገቢ ያገኘ ስሆን እንዲሁም ትርፍ ከታክስ በፊት ብር 266.68 ሚሊዮን አቅዶ ብር 294.74 ሚሊዮን (የዕቅዱን 110.5%) ማግኘት ተችሏል፡፡ በመጨረሻም በቀጣይ ወራት ትኩረት ሊሰጣቸው የሚገቡ ጉዳዮች ላይ በመወየያት ሁሉም ባለድርሻ አካላት የድርሻቸውን እንዲወጡ አቅጣጫ ተቀምጧል፡፡